AbcSongLyrics.com

Lij Michael Yesehger Lij english translation


Lij Michael Yesehger Lij song lyrics
Lij Michael Yesehger Lij translation
arif yesheger lij
አሪፍ የሸገር ልጅ
anchi konjo lij
አንቺ ቆንጆ ልጅ
kunjinash yegermal enkwan agitesh
ቁንጂናሽ የሚገርም እንኳን አጊጠሽ
shema nw tilet nw gelashi shefanshe
ሸማ ነው ፤ ጥለት ነው ፤ ገላሽ ሽፋንሽ
yagere wend hulu sintu lane alesh aleshe
ያገሬ ወንድ ሁሉ ስንቱ ለኔ አለሽ


Ene gn yemilesh ha yemiteykeshe
እኔ ግን የምልሽ ሀ የሚጠይቅሽ
mindnw misteru endi yamarebeshe
ምንድን ነው ሚስጥሩ እንዲ ያማረብሽ
minunm sayaku sayaskerubesh
ምኑንም ሳያውቁ ሳያስቀሩብሽ
silona kerarartso endezi yeserash
ስሎና ቀራርጾ እንደዚ የሰራሽ
min yemilut tselot gebto nw betsh
ምን የሚሉት ጸሎት ገብቶ ነው ቤትሽ
yetegnaw wedases tewdeselesh
የትኛው ውዳሴ ተወደሰልሽ
ba gena widase derederulesh
በገና ውዳሴ ደረደሩልሽ
kana the geleila tezemerelesh
ቃና ዘ ገሊላ ተዘመረልሽ
etanem achesew gozegozulesh
እጣንም አጭሰው ጎዘጎዙልሽ
bezi hulu gud gud tadya anchin yametush
በዚህ ሁሉ ጉድ ጉድ ታዲያ አንቺን ያመጡሽ
gitem adrgo mesam nbr wedaj enateshin
ግጥም አድርጎ መሳም ነበር ወዳጅ እናትሽን
era endet nsh biye liger ya libe liben
ኧረ እንዴት ነሽ ብዬ ልናገር የልብ ልቤን
anchi mechem atakim yeteyekeshin
አንቺ መቼም አታውቂም የጠየቀሽን
ya 5 ya 6 webet endelegesush
የ፭ የ፮ ውበት እንደለገሱሽ
sitwechi sitgebi hulum lane yemileshin
ስትወጪ ስትገቢ ሁሉም ለኔ የሚልሽን
aleke wedeke libe teshenefelesh ha
አልቄ ወድቄ ልቤ ተሸነፈልሽ ሀ


listen when sexy girl
ስሚ አማላይዋ ልጅ


arif yesheger lij
አሪፍ የሸገር ልጅ
anchi konjo lij
አንቺ ቆንጆ ልጅ
kunjinash yegermal enkwan agitesh
ቁንጂናሽ የሚገርም እንኳን አጊጠሽ
shema nw tilet nw gelashi shfanshe
ሸማ ነው ፤ ጥለት ነው ፤ ገላሽ ሽፋንሽ
yagere wend hulu sintu lane alesh aleshe
ያገሬ ወንድ ሁሉ ስንቱ ለኔ አለሽ


bazimare zema ba kine yadegech
በዝማሬ ዜማ በቅኔ ያደገች
ya dirun ya makun bedesta yadegech
የድሩን የማቁን በደስታ ያደገች
gud gud yenitel wegebwan yaserech
ጉድ ጉድ በነጠላ ወገቧን ያሰረች
bandebetwa sewn yategebch
ባንደበቷ ሰውን ያጠገበች
ya konjo lij konjo yesheger lij
ያ ቆንጆ ልጅ ቆንጆ የሸገር ልጅ
hulum wedosh yemitenaw deje
ሁሉም ወዶሽ የሚጠናው ደጅ
yayewn ayto nw yekomew ka deje
ያየውን አይቶ ነው የቆመው ከደጅ
bay simeshin sichegn lane komealw ka dej
በይ ስምሽን ስጭኝ ለኔ ቆሜአለው ከደጅ


Seme Ethiopiawit naw
ስሜ ኢትዬጵያውት ነው
tiwelde sheger lay
ትውልድ ሸገር ላይ
ka konjochu sefer
ከቆንጆዎቹ ሰፈር
dejachu bet belay
ደጃቹ ቤት በላይ
hulum yemegnugnal yemeleketugnal
ሁሉም ይመኙኛል ይመለከቱኛል
libe gn anten nw
ልቤ ግን አንተን ነው
anten amchi yelegnal yelegnal (Lady)
አንተን አምጪ ይለኛል ይለኛል (ሴት)


anchi sew anchin yalaw manw
አንቺ ሰው አንቺን ያለው ማን ነው
sew negeregna nw X2
ሰው ነገረኛ ነው
ante sew anten yalew man nw
አንተ ሰው አንተን ያለው ማን ነው
sew negeregna nw X2
ሰው ነገረኛ ነው


arif yesheger lij
አሪፍ የሸገር ልጅ
anchi konjo lij
አንቺ ቆንጆ ልጅ
kunjinash yegermal enkwan agitesh
ቁንጂናሽ የሚገርም እንኳን አጊጠሽ
shema nw tilet nw gelashi shefanshe
ሸማ ነው ፤ ጥለት ነው ፤ ገላሽ ሽፋንሽ
yagere wend hulu sintu lane alesh aleshe
ያገሬ ወንድ ሁሉ ስንቱ ለኔ አለሽ